About Us

ራዕይ (Vision)

የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስትያን ክርስቶስን በሚመስሉ ጤናማ በሆኑና በሚባዙ እውነተኛ ደቀ መዛሙርትና መሪዎች ተሞልታና ተርፋ ማየት። (ሮሜ ፰፥፪፱)

To see the Ethiopian Christian Fellowship Church filled with healthy and multiplying true disciples and leaders who imitate Christ. (Romans 8:29)

እሴቶታችን (Values)

ተልዕኮ (Mission)

የእግዚአብሔርን ቃል በመስበክና በማስተማር ለክርስቶስ ፍፁም የሆኑ ደቀ መዛሙርትን ማፍራት። ታላቁን ትዕዛዝና ታላቁን ተልዕኮ ማሳካት።(ማቴ ፪፰፥፩፱፡፳) (ቆላ ፩፥፪፰)

To produce perfect disciples for Christ by preaching and teaching the word of God. Achieving the Great Commission and the Great Mission (Matthew 28:19:2) (Col 1:28)

.